1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአካል ጎዳተኞች ስፖርታዊ ዉድድር

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 10 2005

የአካል ጉዳተኞች ስፖርታዊ ዉድድር ኢትዮጵያ ዉስጥ እየተካሄደ ነዉ።

https://p.dw.com/p/175p3
ምስል picture-alliance/dpa

ከሁለት ሺህ እንደሚበልጡ የተገለፀዉ የአዲስ አበባና ክልሎችን የወከሉ ተወዳዳሪዎች በስታዲየምና በቀድሞዉ የወንዶች ወጣቶች ክርስቲያናዊ ማኅበር ማለትም ወወክማ ቅጥር ግቢ ዉስጥ በተለያዩ የስፖርት ዘርፎች በመወዳደር ላይ መሆናቸዉን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ