1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአካባቢ ተፈጥሮ ጉባኤ ምሥረታ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 24 2006

ባለፈዉ ሳምንት ለአምስት ቀናት ናይሮቢ ኬንያ ላይ የተመድ የአካባቢ ተፈጥሮ ጥበቃ ጉባኤ ተካሂዷል። የጉባኤዉ ዋና ዓላማም የዓለማችንን የአካባቢ ተፈጥሮ ክብካቤ ከዘላቂ ልማትና ኤኮኖሚ ጋ በማዛመድ በቀጣይ በበላይነት የሚከታተለዉን አካል ማለትም የተመድ የአካባቢ ተፈጥሮ ጉባኤ UNEAን ለመመሥረት ነዉ።

https://p.dw.com/p/1CU4P