1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአክስየን ማህበራት የባለድርሻዎች ቅሬታ

እሑድ፣ ሐምሌ 28 2005

አንዳንድ በየአክስየን ማህበራት አክስየን የገዙ ባለድርሻዎች ከአክስየን ማህበራት በኩል ችግር እንደገጥማቸው ይናገራሉ።

https://p.dw.com/p/19JaD
Aktien,Anlage,Analyse,Börse,Entwicklung,Erklärung,Erklären,geld,Kurse,manager,Rede,Referat,Seminar,Sparen,Tabelle,Trend,Vermögen,Verwaltung,Vortrag,Wertpapiere,Boerse,Vermoegen,Erklaerung Copyright by BilderBox- Erwin Wodicka,A-4062 Thening; September 1999
የአክስየን ማህበራት የባለድርሻዎች ቅሬታምስል Bilderbox

ለምሳሌ፣ ገንዘባቸው ባክኖ እንደሚቀር እና ስለ አክስየን ማህበራቱ ስራም መረጃ እንደማያገኙ፣ የሚመለከተው የመንግሥት አካልም ባለአክስየን ማህበራቱን እንደሚገባ የማይቆጣጠርበት ድርጊት ለችግር እንዳጋለጣቸው ነው የገለጹት። ይህንኑ መነሻ በማድረግ ውይይት አካሂደናል።

አርያም ተክሌ

ልደት አበበ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ