1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዉሮጳ መሪዎች ጉባኤ ዉሳኔ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 16 2004

የአዉሮጳ ሕብረት አባላት በተለይም የዩሮ ተጠቃሚ ሐገራት መሪዎች የከሰሩና የሚከስሩ ሐገራትና ተቋማትን ችግር ሥለሚያቃልሉበት ሐሳብ ሲወዛገቡ ነበር።

https://p.dw.com/p/RtXX
ምስል dapd

የአዉሮጳ ሕብረት አባል ሐገራት መሪዎች ዩሮንና የዩሮ ተጠቃሚ ሐገራትን ከኪሳራ ለማዳን ትናንት የደረሰቡት ስምምነት የተለያዩ የገንዘብ ተቋማትንና ሐገራትን ድጋፍና አድናቆት አትርፏል።የአዉሮጳ ሕብረት አባላት በተለይም የዩሮ ተጠቃሚ ሐገራት መሪዎች የከሰሩና የሚከስሩ ሐገራትና ተቋማትን ችግር ሥለሚያቃልሉበት ሐሳብ ሲወዛገቡ ነበር።ትናንት ብራስልስ የተሰየመዉ የመሪዎቹ ጉባኤ ግን ሰወስት ዋና ዋና ጉዳዮችን ያካተተዉን የመፍትሔ ሐሳብ ተቀብለዉ አፅድቀዉታል።የጉባኤዉን ሒደትና ዉጤት የተከታተለዉን ገበያዉን ንጉሴን ወደ ስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ