1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዉሮጳ ሙስሊሞች የሚደርስባቸዉ ተፅዕኖ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 7 2002

ጥናቱ በንፅፅር እንዳሳየዉ ከአዉሮጳ ከተሞች ለንደን የሚኖሩ ሙስሊሞች የተሻለ ነፃነት አላቸዉ።

https://p.dw.com/p/L3vm
ሙስሊሞች በጀርመንምስል AP

አዉሮጳ ዉስጥ በሚኖሩ ሙስሊሞች ላይ የሚንፀባረቀዉ የጥላቻ ስሜትና የሚፈፀመዉ በደል እየባሰ መምጣቱን ብሪታንያ ዉስጥ የተደረገ አንድ ጥናት አስታወቀ።ጥናቱ እንደሚለዉ የአዉሮጳ ሙስሊሞች እንደየሚኖሩበት ሐገር ዜጋ አይታዩም፣ ፍላጎትና ክብራቸዉም አይጠበቅም።ጥናቱ በንፅፅር እንዳሳየዉ ከአዉሮጳ ከተሞች ለንደን የሚኖሩ ሙስሊሞች የተሻለ ነፃነት አላቸዉ። የለንደኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነሕ ዝርዝር ዘገባ አለዉ።

ድልነሳ ጌታነሕ
ነጋሸ መሐመድ
ሒሩት መለስ