1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዉሮጳ ባለሐብቶች አስተያየትና ኢትዮጵያ

ዓርብ፣ ሰኔ 3 2003

በዉይይቱ ላይ የተካፈሉት ባለሐብቶች እንደሚሉት የኢትዮጵያ መንግሥት አሠራሩንና የመሠረተ-ልማት አዉታሮችን ካሻሻለ በርካታ ባለሐብቶችን ወደ ኢትዮጵያ መግባት አይገዳቸዉም

https://p.dw.com/p/RT1C


የዉጪ በተለይ የአዉሮጳ ባለሐብቶችን ወደ ኢትዮጵያ ለመሳብ የሐገሪቱ መንግሥት የቢሮክራሲ ዉጣዉረዶችን ማቃለል፥ የባንክና የሌሎች የገንዘብ ተቋማትን አሠራር ማቀላጠፍና የመሠረተ ልማት አዉታሮችን ማስፋፋት እንደሚገባዉ የአዉሮጳ የንግድና የኩባንያ ተጠሪዎች አስታወቁ።የአዉሮጳ ሕብረት የአዉሮጳና ወደ አዉሮጳ ሸቀጥ የሚልኩ የኢትዮጵያ ባለሐብቶችን ከኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ጋር አዲስ አባባ ዉስጥ አወያይቷል።በዉይይቱ ላይ የተካፈሉት ባለሐብቶች እንደሚሉት የኢትዮጵያ መንግሥት አሠራሩንና የመሠረተ-ልማት አዉታሮችን ካሻሻለ በርካታ ባለሐብቶችን ወደ ኢትዮጵያ መግባት አይገዳቸዉም።ታደሰ እንግዳዉ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ታደሰ እንግዳዉ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ