1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዉሮጳ ኅብረትና የሶማሊያ ጥቃት

ሐሙስ፣ የካቲት 19 2001

በሶማሊያ በሸማቂ እስላማዊ ታጣቂዎች የሚሰነዘረዉ ጥቃት ቀጥሏል። የሟቾች ቁጥር ጨምሯል፤ ታጣቂዎቹ ከተሞችን መቆጣጠሩን ገፍተዉበታል።

https://p.dw.com/p/H1Ea
..ሚሼል በባይደዋ..
..ሚሼል በባይደዋ..ምስል AP

በመቃዲሾ በሚገኘዉ የአፍሪቃ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል ላይ እየደረሰ ያለዉን ጥቃትም የአዉሮጳ ኅብረት የሰብዓዊና የልማት ርዳታ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሉዊ ሚሸል ኮንነዋል። በጥቃቱ ለተገደሉ የቡሩንዲ ወታደሮች ቤተሰቦችም ሃዘናቸዉን ገልፀዋል።