1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዉሮፓዉ ህብረት እርዳታ ለሶማልያ

ዓርብ፣ መጋቢት 7 1999

የአዉሮፓ ህብረት ኮሚሽን በያዝነዉ ወር መጀመርያ ላይ በሶማልያ ሰላም ማስፈን ሂደት እንዲሁም ለመልሶ ማቋቋምያ 15 ሚሊዮን ይሮ ወይም 19.5 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያሰባስብ ቃል ገብቶ እንደነበር ይታወሳል

https://p.dw.com/p/E0Yf
ሉዊ ሚሼል/ በባይዶዋ አየር ማረፍያ
ሉዊ ሚሼል/ በባይዶዋ አየር ማረፍያምስል AP

የአዉሮፓዉ ህብረት የልማት ተራድኦ ሃላፊ እንደ ሉኢስ ሚሼል ገለጻ የሶማልያዉ ፕሪዝደንት አብዱላሂ ዩሱፍ የአዉሮፓዉ ህብረት ያቀረበላቸዉን አማራጮች በመቀበል በአገሪቱ ካሉት ለዘብተኛ እስላማዉያን ጋር እርቀ ሰላም ያካሂዳሉ ነዉ። ህብረቱ ለሶማልያ ሰላም ማስፈን እርዳታ እንዲዉል የገባዉን የገንዘብ ሃይል ለሶማልያ አቅርቦአል? አዜብ ታደሰ