የአዉሮፓ የስደተኞች ቀዉስ ጉባኤ4 ጥቅምት 2008ሐሙስ፣ ጥቅምት 4 2008የአዉሮጳ ኅብረት መሪዎች የሁለት ቀን ጉባኤ ዛሬ ማምሻዉን ብራስልስ ላይ ይካሄዳል። የ28ንቱ አባል ሃገራት መሪዎች ስብሰባ ትኩረት ሰጥቶ የሚወያየዉ ኅብረቱን እያስጨነቀ ባለዉ ፤https://p.dw.com/p/1Goygምስል picture-alliance/dpa/S. Lecocqማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የስደተኞች ቀዉስ እና እየተወሳሰበ በመጣዉ የሶሪያ ችግር ላይ እንደሚሆን የስብሰባዉ መርሃግብር ያስረዳል። ካለፈዉ ጥር ወር ወዲህ ብቻ 600 ሺህ ስደተኞች ወደአዉሮጳ መግባታቸዉ ተገልጿል። እስከሚቀጥለዉ ጥር ድረስም ቁጥራቸዉ ጨምሮ 1,5 ሚሊየን ይደርሳል እየተባለ ነዉ። ገበያዉ ንጉሤ ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ