1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዋሊያ የእስልምና ተቋም ጥያቄ

ሰኞ፣ መጋቢት 10 2004

በአዋሊያ የአስልምና ተቋም ፣በርካታ የሃይማኖቱ ተከታዮች፣ መንግሥት ጣልቃ ገብቷል፤ የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ም/ቤት (መጅሊስ) በህዝብ የተመረጠ አይደለም በማለትና ሌሎች ጥያቄዎችንም በማንሣት፤ በተቃውሞ፤ በአዋሊያ መሥጊድ መሰብሰብ ከጀመሩ ከ 10 ሳምንታት በላይ አልፈዋል።

https://p.dw.com/p/14N3C
ምስል picture alliance/dpa

መንግሥት በበኩሉ፣ ታደሰ እንግዳው በዘገባው ላይ እንዳመለከተው፤ በአክራሪነት የፈረጀው የወሃብዪ እምነት አራማጆች፤ በሃይማኖቱ ሽፋን ፍላጎታቸውን በሌላው ህዝብ ላይ በግድ ለመጫን የጀመሩት እንቅሥቃሤ አለ ነው የሚለው። መንግሥት፤ «ህገ-መንግሥታችን፤ ሸሪያችን ነው » የሚል ፀረ-ህገ-መንግሥት እንቅሥቃሴ አለ በማለት ማስረጃ መጥቀሱን የታደሰ ዘገባ በተጫማሪ ያስረዳል።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ