1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳ ህብረት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ

ረቡዕ፣ መጋቢት 26 2010

የአውሮጳ ህብረት ዛሬ ባወጣው መግለጫ  የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ከታቀደለት ጊዜ አስቀድሞ ማንሳት ጋር አካታች ውይይት ማድረግ ሂደቱን ወደፊት እንደሚያራምደው ገልጿል። ዓለም አቀፍ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጥምረትም ለዶክተር አብይ ባስተላለፈው መልዕክት ሰላማዊ ሰዎች በፀጥታ ኃይሎች መገደላቸው እንዲቆም ጠይቋል።

https://p.dw.com/p/2vUbZ
Belgien, Gebäude der EU-Kommision in Brüssel
ምስል picture-alliance/dpa/I. Kjer

የአውሮጳ ህብረት መልዕክት ለዶ/ር አብይ 

የከትናንት በስተያው የኢትዮጵያ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር በዓለ ሲመት እና ንግግር በዓለም አቀፍ ደረጃ የመንግሥታትን እና የተለያዩ ድርጅቶችን ትኩረት እንደሳበ ነው።  መንግሥታት እና ድርጅቶችም መልዕክቶቻቸውን ማስተላለፍ ቀጥለዋል። ዓለም አቀፍ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጥምረትም ለዶክተር አብይ ባስተላለፈው መልዕክት ሰላማዊ ሰዎች በፀጥታ ኃይሎች መገደላቸው እንዲቆም ጠይቋል። የብራሰልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ ዝርዝር ዘገባ አለው። 
ገበያው ንጉሴ 
ኂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ