1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳ ህብረት የፍልሰት እና የተገን አሰጣጥ ፖሊሲ

እሑድ፣ ሰኔ 22 2006

ጦርነትእና ውዝግብ ከሚታይባቸው፣ እንዲሁም፣ የሕግ የበላይነትን ከማያከብሩ ሀገራት እየሸሹ የተሻለ ዕድል ፍለጋ በኢጣልያ፣

https://p.dw.com/p/1CRj8
ምስል picture-alliance/ROPI

ግሪክ፣ ስጳኝ እና ሞልታ በኩል በጀልባ ወደ አውሮጳ ለመግባት የሚሞክሩ ስደተኞች ቁጥር በወቅቱ እየጨመረ መሄዱ ተሰምቶዋል። የስደተኞችን ፍልሰት ጉዳይ በተመለከተ የአውሮጳ ህብረት የሚከተለው የፍልሰት እና የተገን አሰጣጥ ፖሊሲ ምን ይመስላል? ውይይት አካሂደናል።

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ