1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ፍጻሜ 

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 11 2012

ጉባኤው ትኩረት ሰጥቶ የተነጋገረበትን አዲሱን የብሬግዚት ውል አጽድቋል። ሕብረቱ እና ብሪታንያ ትናንት የተስማሙበትን ውል ተግባራዊ ሊሆን የሚችለው ግን የብሪታንያ ፓርላማ እንደ ቀደመው ውል ውድቅ ካላደረገው ነው።ቱርክ በሶሪያ የምታካሂደውን ወታደራዊ ዘመቻ እንድታቆምም ጉባኤው ጠይቋል።ለቱርክ የጦር መሳሪያ ላለመሸጥም ተስማምቷል።

https://p.dw.com/p/3RWxc
Brüssel EU Gipfel Tisch
ምስል Imago Images/Zuma

የአውሮጳ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ፍጻሜ 

ትናንት እና ዛሬ ብራሰልስ ቤልጅየም ውስጥ የተካሄደው የአውሮጳ ሕብረት አባል ሃገራት መሪዎች ጉባኤ ወሳኝ በሆኑ የተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተነጋግሮ ውሳኔዎችን አሳልፏል። ጉባኤው ትኩረት ሰጥቶ የተነጋገረበትን አዲሱን የብሬግዚት ውል አጽድቋል። ሕብረቱ እና ብሪታንያ ትናንት የተስማሙበትን ውል ተግባራዊ ሊሆን የሚችለው ግን የብሪታንያ ፓርላማ እንደ ቀደመው ውል ውድቅ ካላደረገው ነው። ቱርክ በሶሪያ የምታካሂደውን ወታደራዊ ዘመቻ እንድታቆምም ጉባኤው ጠይቋል። ለቱርክ የጦር መሳሪያ ላለመሸጥም ተስማምቷል። የብራሰልሱ ዘጋቢያችን ዝርዝሩን ልኮልናል። 

ገበያው ንጉሴ


ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ