1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳ እና ኢትዮጵያ የትምህርት ተቋማት ውይይት

ሐሙስ፣ ሰኔ 6 2011

በአውሮጳ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በኢትዮጵያ ከሚገኙ አቻዎቻቸው ጋር የግንዛቤ እና የልምድ ልውውጥን ለማጠናከር ከጀርመን እና ከኦስትሪያ ከመጡ ጥቂት ኃላፊዎች ጋር በአንድ መድረክ ተሰባስበው ተወያዩ።

https://p.dw.com/p/3KNeT
Stadtansicht von Addis Abeba Hauptstadt von Aethiopien
ምስል Imago/photothek

የምሁራን ውይይት

 በውይይቱ ላይ ከ30 የሚበልጡ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን እና አስተዳዳሪዎች ተሳታፊዎች የተገኙ ሲሆን የይይታቸው ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር ስለሚኖረው የወደፊት ግንኙት ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል። ከአዲስ አበባ ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ አለው።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ