1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳ ወጣቶች ያለ ሥራና ተስፋ

ዓርብ፣ ነሐሴ 23 2006

ሰሞንን የወጣ አንድ ጥናት እንደሚያመላክተው አውሮፓ ውስጥ የወጣት ስራ አጡ ቁጥር ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃጸር በ30 000 ከፍ ብሎ 7,5 ሚሊዮን ደርሷል። የስራ አጡ ቁጥር ከፍ ያለበት ምክንያት እና በአውሮፓ ያለው የወጣቶች ስራ አጥነት የዕለቱ የወጣቶች ዓለም ርዕስ ነው።

https://p.dw.com/p/1D3YY