1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮፓው ኅብረት የሊዝበን የውል ሰነድና ጀርመን፣

ሐሙስ፣ የካቲት 5 2001

በካርልስሩኸ ከተማ የሚገኘው የጀርመን ከፍተኛ ህገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ሊዝበን፣ ፖርቱጋል ፣ የተፈረመውን የአውሮፓውን ኅብረት የሚመለከተውን ውል በመቃወም ክስ ያቀረቡ ሰዎችን አቤቱታ ከሰኞ አንስቶ እስከ ትናንት ድረስ፣ ለ 3 ቀናት ማዳመጡ ተገለጠ።

https://p.dw.com/p/GszE
የጀርመን ህገመንግሥታዊ ፍርድ ቤት በካርልስሩኸ፣ምስል AP

ክስ ያቀረቡት በጀርመን ፓርላማ የግራ ፈለግ ተከታዩ ፓርቲ፣ የህዝብ እንደራሴዎች ተጠሪዎችና ወግ አጥባቂው የህዝብ እንደራሴ Peter Gauweiler ናቸው።

የተቃውሞው ዋና ነጥብ፣ ውሉ፣ የዴሞክራሲ ጉድለት የሚታይበትና የብሔራዊ ፓርላማዎችን መብት የሚገፍ ነው፣ የሚል ነው።

T Y/SL

►◄