1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮፓ ህብረትና ደቡብ አፍሪቃ

ሐሙስ፣ መስከረም 4 2004

4ኛው የአውሮፓው ኅብረትና የደቡብ አፍሪቃ ጉባዔ፤ ነገ ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በ «ክሩገር» መንበረ ዐራዊት ፣ ብሔራዊ መናፈሻ ይካሄዳል።

https://p.dw.com/p/Rldy
ምስል DW/A.Boettcher

የኅብረቱ ፕሬዚድንት ሄርማን ፋን ራምፑይ፤ የኮሚሽኑ ፕሬዚዳንት ሆሴ ማኑኤል ባሮሶ እንዲሁም ሌሎች ኮሚሽነሮችና ባለሙያዎችን በመምራት ወደዚያው ተጉዘዋል። ከደቡብ አፍሪቃ በኩልም ፕሬዚዳንት ጄኮቭ ዙማ፤ 6 ሚንስትሮቻቸውን ይዘው ይቀርባሉ። ከክሩገር መናፈሻና ከብራሰልስ የወጡት መግለጫዎች፤ ነገ የሚከፈተው ጉባዔ፣ ወቅታዊና ከፍተኛ ግምት የሚሰጠው መሆኑን አስታውቀዋል። --

ገበያው ንጉሤ

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ