1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ምርጫ

ሐሙስ፣ ግንቦት 27 2001

ከዛሬ ጀምሮ እስከ ፊታችን ዕሁድ ድረስ በሀያ ሰባቱ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ለአውሮፓ ህብረት ፓርላማ የዕንደራሴዎች ምርጫ ይካሄዳል ።

https://p.dw.com/p/I3ae
የብራሰልሱ የአውሮፓ ህብረት ፓርላማምስል Photo European Parliament

በርካታ አገራት በታቀፉበት ክፍለ ዓለማዊ ማህበር ታሪክ በግዙፍነቱ ተወዳዳሪ በሌለው በዚህ ምርጫ ቁጥሩ ወደ 375,000,000 የተገመተ አውሮፓዊ ፣ በአውሮፓ ህብረት ፓርላማ የሚወክሉትን 736 አባላት ይመረጣል ። የዚህ ምርጫ ድምፅ አሰጣጥ ምን ይመስላል ? የውክልናው መስፈርቶችስ ምንድን ናቸው ? እነማንስ ናቸው የሚመረጡት ? መራጩ ህዝብስ ዕንደራሴዎቹን ለመምረጥ ምን ያህል ራሱን አዘጋጅቷል ? የአሁኑ ምርጫ ከቀደምቶቹ በምን ይላል ?

ሂሩት መለሰ/ ሸዋዬ ለገሠ