1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮፓ ሕብረትና ኢትዮጵያ 1

ረቡዕ፣ መጋቢት 1 2002

የአውሮፓ ሕብረት በበለጸገው ዓለም ለኢትዮጵያ እጅግ ጠቃሚ የሆነ የኤኮኖሚ ተባባሪና የልማት ዕርዳታ አቅራቢ ነው።

https://p.dw.com/p/MIfs
ምስል picture alliance/dpa

ግንኙነቱ ምን ዓይነት ዕርምጃ እያደረገ ነው የመጣው፤ የኢትዮጵያ ተጠቃሚነትስ እስከምን ድረስ ነው? እነዚህንና የሕብረቱን የልማት ፖሊሲ በተመለከተ በስኮትላንድ ዳንዲ ዩኒቨርሲቲ መምሕር የሆኑትን የንግድ ሕግ ባለሙያ ዶር/መላኩ ደስታን አነጋግረናል፤ የቃለ-ምልልሱን የመጀመሪያ ክፍል አድምጡ።

መስፍን መኮንን

አርያም ተክሌ