1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮፓ ሕብረትና ኢትዮጵያ 2

ረቡዕ፣ መጋቢት 1 2002

የአውሮፓ ሕብረት በበለጸገው ዓለም ለኢትዮጵያ እጅግ ጠቃሚ የሆነ የኤኮኖሚ ተባባሪና የልማት ዕርዳታ አቅራቢ ነው።

https://p.dw.com/p/MOwg
ምስል AP

ግንኙነቱ ምን ዓይነት ዕርምጃ እያደረገ ነው የመጣው፤ የኢትዮጵያ ተጠቃሚነትስ እስከምን ድረስ ነው? እነዚህንና የሕብረቱን የልማት ፖሊሲ በተመለከተ ባለፈው ሣምንት ከስኮትላንድ-ዳንዲ ዩኒቨርሲቲ የንግድ ሕግ ባለሙያ ከዶር/መላኩ ደስታ ጋር ቃለ-ምልልስ ማድረጋችን አይዘነጋም፤ እነሆ የቃለ-ምልልሱን ሁለተኛና ማጠቃለያ ክፍል አድምጡ።

M.M / Dr.Melaku Desta

Negash Mohammed