1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዕምሮ መታወክና ህክምናዉ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 23 2003

በአዉሮጳዉያኑ 2002ዓ,ም የዓለም የጤና ድርጅት ይፋ እንዳደረገዉ በዓለማችን ከ154 ሚሊዮን ሰዎች የህክምናዉ ባለሙያዎች ድብርት በሚሉት የአዕምሮ ጤና ችግር ይሰቃያሉ።

https://p.dw.com/p/PwVw
የሰዉ ልጅ የአዕምሮ ቅርፅምስል AP

በዘርፉ ምርምር ያካሄዱ ጠቢባን እንደሚሉት ደግሞ በተለይ ከኑሮጫናና ከሰብዓዊ መብቶች ይዞታ ጋ በተገናኘ በአዕምሮ ጤና እክል የሚሰቃዩ ወገኖች በድሃ አገራት ቁጥራቸዉ እየጨመረ በመሄድ ላይ ነዉ። በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ሃኪም ቤት ተኝተዉ መታከም የገባቸዉ የአዕምሮ ጤና እክል የገጠማቸዉ ወገኖች ቁጥር በትንሹ ወደስምንት መቶ ሺ ገደማ ይሆናል።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ