1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአየር መንገድ የጭነት አገልግሎት

ዓርብ፣ ሐምሌ 12 2005

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አዉሮፕላኖች የሚመጡልንን እቃዎች በወቅቱ ባለመረከባችን ተጉላላን ሲሉ አንዳንድ የአየርመንገዱ ደንበኞች አማረሩ።

https://p.dw.com/p/19AvL
ምስል Reuters

በአየር መንገዱ መጋዘኖች አለ ባሉት ዝርክርክ አሠራር ምክንያትም ዕቃዎች በስርዓቱ ስለማይቀመጡ በአንዴ የሚመጡ የተለያዩ ንብረቶቻቸዉ አንዱ ሲገኝ አንዱ ሲጠፋ ለወራት በመመላለስ ተቸግረናልም እያሉ ነዉ።  በስፍራዉ ተገኝቶ ስለሁኔታዉ ቅሬታ ያቀረቡትን ተገልጋዮችን ያነጋገረዉ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል፤

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ