1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአየር ብክለትና ቁጥጥር በኢትዮጵያ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 2 2006

በአዲስ አበባ እየታየ ያለዉን የዓየር ብክለት ለመቆጣጠር፤ የሚያስፈልገውን ዝግጅት እንዳጠናቀቀ የብሄራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/1Bfqn
Lappland Landschaft Natur
ምስል imago/blickwinkel

የሜትሮሎጂ ኤጀንሲ የጥናትና ምርምር ዳይሮክተሪት ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ግስላ ኤጀንሲው የዓየር ብክለቱ ሲመዘን ምን ያህል እንደሆነ ለመቆጣጠር፤ የሚያስችል መሣሪያ ገዝቶ የመረጃዎች ማሰባሰብና ትንተና በማካሄድ ላይ መሆኑን ለዶቼቬለ አስታውቀዋል ። ሃላፊው በተለይ በዋና ከተማይቱ በአዲስ አበባ የአየር ብክለት በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝም ወደፊት ዘገባ የማቅረብ እቅድ እንዳለውም ተናግረዋል ። ያነጋገራቸው የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ