1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአየር ንብረት ለዉጥ ጉባኤ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 3 2005

የሙቀት አማቂና በካይ ጋዞች ልቀትን ለመቀነስ ያለመዉ የኪዮቶ ዉል ስምምነት የያዝነዉ የአዉሮጳዉያን ዓመት 2012 ሲያልቅ ያከትማል። የዓለም የሙቀት መጠንን ለመግታት ያስችላል በሚል የሚታሰበዉን መሰል ዉል ለማፅደቅ ግን ዘንድሮም ዶሀ ቀጠር ላይ የተሰባሰቡት የ200 ሀገር መንግስታት የሠመረላቸዉ አይመስልም።

https://p.dw.com/p/170uv
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ