1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአየር ጸባይ ለውጥ ተጽዕኖ በኢትዮጵያ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 7 2001

የአየር መዛባት ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚቀጥሉት አሰርተ ዓመታት ለእርሻ የሚያስፈልገውን የውሀ እጥረት እንደሚያጋስከትል ተገለጸ።

https://p.dw.com/p/GH91
ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያምስል picture-alliance / dpa

ይህንን ያስታወቀው በአዲስ አበባ በዚሁ ጉዳይ ዙርያ ተመሳሳይ አጋር ድርጅቶች ጋር ዓውደ ጥናት ያካሄደው ዓለም አቀፍ የግብርና ጥናት ማዕከል በምህጻሩ ኢፍፕሪ ነው። ይህንኑ ችግር ከወዲሁ ለመቋቋም የሚቻልበት ጉዳይ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ለማጉላት ማዕከሉ በግብርና ሚንስቴር በመልካሳ የምርምር እና ሰርቶ ማሳያ ጣቢያ ውስጥ የመስክ ጉብኝት አዘጋጅቶ ነበር። ጌታቸው ተድላ