1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአይስላንዱ እሳተ ጎመራ ያደረሰዉ ክስረት

ሰኞ፣ ሚያዝያ 11 2002

አይስላንድእሳተ ጎመራ ሰበብ በአለም ዙርያ በበርካታ የአዉሮፕላን ጉዞ ተሰርዞአል። በዚህም በየቀኑ የሚጠፋዉ ብር ወደ 150 ሚሊዮን ይሮ እንደሆነ ተገምቶአል።

https://p.dw.com/p/N0FI
ምስል picture alliance / dpa

አሳ፣ ስጋ፣ አበባ፣ ሻይ፣ ቅመማ ቅመም፣ ፍራፍሪ የሚልኩ የአፍሪቃ አገራትም የአይስላንዱ እሳተ ጎመራ ክስረት ላይ ጥሎአቸዋል። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል በፍራንክፈርት የኢትዮጽያ አየር መንገድ ቢሮ ተጠሪን አነጋግሮ ዘገባ ይዞአል።

ይልማ ሃይለሚካኤል፣ አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ