1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዲስ ቅሪተ አካል ግኝት በኢትዮጵያ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 4 1999

ከሶስት ነጥብ አምስት ሚልዮን ዓመት በፊት የኖረ የሰው ልጅ ቅሪተ አካል መገኘቱን ኢትዮጵያዊው ተመራማሪ ዶክተር ዩሀንስ ሀይለስላሴ አስታወቁ። በዩኤስ አሜሪካ በክሊቭላንድ የተፈጥሮ ሳይንስ ቤተመዘክር ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር ዩሀንስ እንዳስረዱት፡ ይኸው በሰሜንና በመካከለኛው አፋር፡ በዎራንሳ ሚሌ አካባቢ የተደረገው ግኝት የሰው ልጅ አመጣጥን ለማስረዳት ትልቅ አስተዋጽዖ ያደርጋል። ከተለያዩ የዩኤስ አሜሪካና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ ጠበ

https://p.dw.com/p/E0XQ

�ት ጋር ስለሰው ልጅ አመጣጥ ምርምር የጀመሩትን ዶክተር ዩሀንስን አርያም ተክሌ በስልክ አነጋግራቸዋለች።