1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዲስ አመት አከባበር

ማክሰኞ፣ መስከረም 1 2005

ችቦው ተለኩሶ ፣የጎመን ምንቸት ውጣ የገንፎ ምንቸት ግባ ተብሎ ኢትዮጵያውያን አዲሱን አመት 2005 ን ከተቀበልን አንድ ቀን ልንል ትንሽ ሰዓታት ቀረን ።

https://p.dw.com/p/16715
ምስል floriadeimages.com

ችቦው ተለኩሶ ፣የጎመን ምንቸት ውጣ የገንፎ ምንቸት ግባ ተብሎ ኢትዮጵያውያን አዲሱን አመት 2005 ን ከተቀበልን አንድ ቀን ልንል ትንሽ ሰዓታት ቀረን ። በሃገር ቤት እንደ ልምድና ወጉ በአሉ ሲከበር በውጭ የሚኖሩት ኢትዮጵያውን ከዚሁ ባልተለየ መንገድ ዘመን መለወጫን ሲያከብሩት ውለዋል ። በአዲስ አበባስ አከባበሩ ምን ይመስል ነበር? የገበያዉስ ሁኔታ? በተለያዩ አገራት የሚገኙ ወኪሎቻችንም የኢትዮጵያዉያንን የአዲስ አመት አከባበር ተመለካክተዉ ዘገባ አድርሰዉናል። በተለይም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ይዞታ ስር ያሉ ጥንታዊ ገዳማት በሚገኙበት በእየሩሳሌም ያለዉን የኢትዮጵያዉያን አዲስ አመት አከባበር ቃኝተናል። ቅንብሮቹን ያድምጡ!

አዜብ ታደሰ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ ዘገባዎች አሳይ