የአዲስ አበባ እና የላይፕሲኽ ከተሞች ግንኙነት

አዲስ አበባ እና የጀርመን የላይፕሲኽ ከተሞች የመሠረቱ የእህትማማችነት ግንኙነት እና ትብብር አሥረኛ ዓመት ሆነው። ይህንኑ ምክንያት በማድረግ ወደ አንድ መቶ ሰው ያጠቃለለ አንድ የላይፕሲኽ ከተማ የልዑካን ቡድን በአሁኑ

ጊዜ በአዲስ አበባ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛል። የልዑካኑ ቡድን በሁለቱ ከተሞች መካከል ተጠናክሮ ሊቀጥል ስለሚገባው የባህል እና የኢንቬስትመንት ግንኙነት ሀሳብ ተለዋውጠዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

ተከታተሉን