የአዲስ አበባ ዩኑቨርሲቲ ተማሪዎች ዉሎ30 የካቲት 2008ረቡዕ፣ የካቲት 30 2008በኦሮሚያ ክልል ፖሊስ አጠናክሮታል ያሉትን የኃይል ርምጃ የመቃወም እንቅስቃሴ የተካሄደበት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ የተረጋጋ መሆኑን ለመረዳት ተችሏል።https://p.dw.com/p/1IA3oምስል DWማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio አካባቢዉን የተመለከተዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ተማሪዎች ወደዩኒቨርሲቲዉ ግቢ ሲገቡና ሲወጡ መመልከቱን ገልፆልናል። ስቱዲዮ ከመግባታችን አስቀድሞ ዮሐንስን ስለሁኔታዉ በስልክ ጠይቄዉ ነበር። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሀመድ