1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዳማ አዲስ አበባ የፍጥነት መንገድ አገልግሎት

ሰኞ፣ መስከረም 12 2007

ከአምስት ወራት ገደማ በፊት የተመረቀው የአዳማ አዲስ አበባ የፍጥነት መንገድ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ አንድ ሳምንት ሆነው። አዲሱ መንገድ የባለአሽከርካሪዎችን ጊዜ መቆጠብ ማስቻሉንተገልጋዮች በደስታ ገልጸዋል።

https://p.dw.com/p/1DH6h
Äthiopische Autobahn
ምስል DW/Y. Gebre-Egziabher

ዶይቸ ቬለ ያነጋገራቸው የአዳማ አዲስ አበባ የፍጥነት መንገድ ተገልጋዮች እንዳስታወቁት፣ ካሁን ቀደም በተጨናነቀው አሮጌ መንገድ እስከ ሁለት ሰዓት ይወስድባቸው የነበረውን አሁን በ40 ደቂቃ መጓዝ ችለዋል። ይሁንና፣ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ለመንገዱ አገልግሎት የሚከፈለው ዋጋ ተወዶዋል ሲሉ ቅሬታቸውን ገልጸዋል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሄር

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ