1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአድዋ ድል ምክንያቱና ዉጤቱ

ረቡዕ፣ የካቲት 23 2003

የኢትዮጵያ ጥንታዊ አርበኞች እስካፍንጫዉ የታጠቀዉን የኢጣሊያ ቅኝ ገዢ ሐያል ጦር ካሸነፋባቸዉ ምክንያቶቹ ዋና ዋናዎቹ ኢትዮጵያዊዉ የታሪክ ምሑር ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘዉዴ እንደሚሉት ሰወስት ናቸዉ።

https://p.dw.com/p/R5ga
ምስል AP
የአፄ ሚንሊክና የጦር ባለሙያዎቻቸዉ የአመራር ብልሐት፥ የኢትዮጵያዉያኑ አድነት ፅነትና ለዉጊያ በቅጡ መደራጀት ነዉ።የድሉ ዉጤት ደግሞ ከኢትዮጵያ አልፎ የመላዉ አለም ጥቁር ሕዝብን የእሰኪዚያ ዘመን ማሕበረ፥ ፖለቲካ-ምጣኔ ሐብታዊ ሁኔታን ለዉጦታል።የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለሚካኤል ፕሮፌሰር ባሕሩን አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል። ይልማ ኃይለ ሚካኤል ነጋሽ መሐመድ ሂሩት መለሰ