1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአድዋ ፓን አፍሪካን ዩኒቨርሲቲ ስብሰባ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 15 2010

በአድዋ ከተማ ይገነባል ተብሎ የሚጠበቀውን የፓን አፍሪካን ዩኒቨርሲቲን የተመለከተ የሁለት ቀናት ስብሰባ እየተካሔደ ነው። የአድዋ ፓን አፍሪካን ዩኒቨርሲቲን ለመገንባት ባለፈው ዓመት የመሠረት ድንጋይ መቀመጡ አይዘነጋም።

https://p.dw.com/p/2wX4K
Karte Äthiopien Amhara, Tigray, Oromia Deutsch

የአድዋ ፓን አፍሪካን ዩኒቨርሲቲ ስብሰባ

ዩኒቨርሲቲው የጥናት እና ምርምር ማዕከል ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። ከ700 የሚበልጡ ተሳታፊዎችን የጋበዘው የጉባኤዉ አስተባባሪ ኮሚቴ ስለጉባኤዉ አላማ ማብራሪያ በሰጠበት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የተገኘው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዝርዝሩን ልኮልናል።


ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

እሸቴ በቀለ

ሸዋዬ ለገሠ