1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአገር አቀፍ የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ዝግጅት

ዓርብ፣ የካቲት 8 2011

ኤጀንሲው በተለይ ለዲ ደብሊው እንዳስታወቀው የቆጠራ ሥራው የሚካሄድባቸው እንደ መቶ ሃምሳ ሁለት ሺህ የቆጠራ ካርታ ቦታዎች ተለይተው ተዘጋጅተዋል፡፡ በቆጠራ ውጤቱ ላይ ሊነሱ የሚችሉ ቅሬታዎችን ለመቀነስ የቆጠራው ሂደት በዲጂታል ቴክኖሎጂ በተጋዘ መንገድ እንደሚከናወን የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አሳልፈው አበራ ገልጸዋል፡፡

https://p.dw.com/p/3DTnG
Karte Sodo Ethiopia ENG

በመጪው መጋቢት ወር ለሚካሄደው አገር አቀፍ የህዝብና ቤቶች ቆጠራ ሥራ አስፈላጊውን መሰናዶ ማጠናቀቁን የፌደራል ማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው በተለይ ለዲ ደብሊው እንዳስታወቀው የቆጠራ ሥራው የሚካሄድባቸው እንደ መቶ ሃምሳ ሁለት ሺህ የቆጠራ ካርታ ቦታዎች ተለይተው ተዘጋጅተዋል፡፡ በቆጠራ ውጤቱ ላይ ሊነሱ የሚችሉ ቅሬታዎችን ለመቀነስ የቆጠራው ሂደት በዲጂታል ቴክኖሎጂ በተጋዘ መንገድ እንደሚከናወን የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አሳልፈው አበራ ገልጸዋል፡፡

ሸዋንግዛው ወጋየሁ


ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ