1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፄ ምኒልክ የፀሎት መፀሐፍ

ሰኞ፣ ግንቦት 9 2002

አሜሪካዊው የክርስትና ዕምነት ፕሮፌሰር ፣ የአፄ ምኒልክን የፀሎት መፀሐፍ መዝሙረ ዳዊት አግኝተው ለኢትዮጵያ ሊያስረክቡ ነው ።

https://p.dw.com/p/NPzP
ምስል AP

ፕሬፌሰር ስቲቭ ዴልማተር የኢትዮጵያን ሃይማኖታዊ ጥራዞች ከያሉበት እየፈለጉ በዘመናዊ የዲጂታል ቅጅ ለታሪክ እንዲቀመጡ በማድረግ ይታወቃሉ ። እስካሁንም ከ 900 በላይ የኢትዮጵያን ሃይማኖታዊ ድርሳናት በዲጂታል መሣሪያ ቀርፀው ለታሪክ አስቀምጠዋል ። ዝርዝሩን የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ አዘጋጅቶታል ።

አበበ ፈለቀ ፣ ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ