1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፋር መድረክ ጉባኤ

ሰኞ፣ ጥቅምት 15 2003

የአፋር መድረክ ዓመታዊ ጉባኤ ባሳ,ፍነዉ ሳምንት ማለቂያ ቤልጂየም ብራስልስ ላይ ተካሂዷል።

https://p.dw.com/p/Pnfp
ምስል AP

በአዉሮጳዉያኑ 1991ዓ,ም ፓሪስ ፈረንሳይ መመስረቱ የሚነገርለት ይህ መድረክ በአፈር ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርሪዎችንና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን በአንድ ላይ አሰባስቦ በማወያየት ይታወቃል። ዘንድሮም መድረኩ በዉጭ አገር የሚገኙትንና ከኢትዮጵያ የመጡትን አካቶ በኢትዮጵያ በጅቡቲና ኤርትራ የሚኖሩት ወገኖችን ማኅበራዊ፤ ፖለቲካዊና ምጣኔ ሃብታዊ ሁኔታዎች ላይ ተወያይቷል። በጉባኤዉ ላይ በአካባቢዉ ጥናት ያካሄዱ ምሁራን የጥናት ዉጤቶቻቸዉንም አቅርበዋል፤ ገበያዉ ንጉሴ ከብራስልስ ዘገባ አጠናቅሯል።

ገበያዉ ንጉሴ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ