የአፍሪቃን ኤኮኖሚ ማጠናከር የሚቻልበት ምክክር26 ጥቅምት 2007ረቡዕ፣ ጥቅምት 26 2007የአፍሪቃን ኤኮኖሚ ዕድገት ይበልጥ አጠናክሮ መቀጠል እንዲቻል በተለይ ትኩረቱ በከፍተኛው ትምህርት ዘርፍ ላይ ማረፍ እንደሚገባው በአዲስ አበባ የተመ የአፍሪቃ ኤኮኖሚ ኮሚሽን ውስጥ ለአራት ቀናት የተካሄደው ጉባዔ አሳሰበ።https://p.dw.com/p/1Di09ምስል Mulugeta Ayene/AFP/Getty Imagesማስታወቂያ ይኸው ከፍተኛ ባለሙያዎች የተሳተፉበት ጉባዔ አፍሪቃውያን በሳይንስ እና በቴክኖሎጂ በይበልጥ ስልጠና የሚያገኙበትne አሰራር ማጎልበት አስፈላጊ እንደሚሆን አስታውቋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሽዋዬ ለገሰ