1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ልማት እና የገጠመው ችግር

ቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 15 1998

በአፍሪቃ የምጣኔ ሀብት ዕድገት ላይ የተደቀነቅ ችግር

https://p.dw.com/p/E0jD

የሥራ አጥነት መስፋት በአፍሪቃ

ብዙ አፍሪቃውያት ሀገሮች የሚልየንየሙን የልማት ግቦች ለማሳካት ያላቸው ተስፋ እጅግ የመነመነ መሆኑ ተገልፆዋል። በተለይ፡ በወጣቱ ትውልድ መደዳ የተስፋፋው የሥራ አጥነት ችግር እና ያልሠለጠነው የሰው ኃይል በልማቱ ዘርፍ ሊሠማራ ያልቻለበት ድርጊት የአህጉሩን ልማት ወደኋላ እያስቀረው እንደተገኘ የተመድ የአፍሪቃ ኤኮኖሚ ኮሚሽን ከጥቂት ጊዜ በፊት ባወጣው አንድ ዘገባው አስታውቋል።