1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ሕብረት ጉባኤ

ዓርብ፣ ጥር 20 2008

የአፍሪቃ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ከሩዋንዳ እስከ ደቡብ ሱዳን፤ ከምዕራብ እስከ ሰሜን አፍሪቃ ላሉ ፖለቲካዊ ቀዉሶች፤ የርስ በርስ ጦርነቶችና የአሸባሪዎች ጥቃትን ሕብረቱ የሚከላከልበትን ሥልት ይቀይሳል ተብሎ ይጠበቃል። ሕብረቱ ወደ ቡሩንዲ ጦር ሠራዊት ለማዝመት መዘጋጀቱ መሪዎቹን ማግባባቱ ብዙ እንዳጠራጠረ ነዉ።

https://p.dw.com/p/1Hlwh
ምስል Imago

[No title]

ነገ አዲስ አበባ ዉስጥ የሚሰየመዉ የአፍሪቃ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ከሩዋንዳ እስከ ደቡብ ሱዳን፤ ከምዕራብ እስከ ሰሜን አፍሪቃ ላሉ ፖለቲካዊ ቀዉሶች፤ የርስ በርስ ጦርነቶችና የአሸባሪዎች ጥቃትን ሕብረቱ የሚከላከልበትን ሥልት ይቀይሳል ተብሎ ይጠበቃል። ሕብረቱ ወደ ቡሩንዲ ጦር ሠራዊት ለማዝመት መዘጋጀቱ መሪዎቹን ማግባባቱ ብዙ እንዳጠራጠረ ነዉ። የሁለት ቀን ሥብሰባቸዉን ዛሬ ያጠናቀቁት የሕብረቱ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች ግን የቡሩንዲን ጨምሮ ለነገዉ ጉባኤ የሚቀርበዉን የመነጋገሪያ ርዕሥ አፅድቀዋል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ