1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ሠላም እና እርቅ ተቋም በኢትዮጵያ

ቅዳሜ፣ መስከረም 10 2012

ዓለም አቀፍ የሠላም ቀንን በማስመልከት፦ የአፍሪቃ ሠላም እና እርቅ ተቋም በኢትዮጵያ ውስጥ ሰላምን ለማስፈን ተግቶ እንደሚሠራ ገለጠ።

https://p.dw.com/p/3Q0vG
Frieden und Versöhnung in Äthiopien
ምስል DW/Getachew Tedla HG

በኢትዮጵያ ውስጥ ሰላምን ለማስፈን ተግቶ እንደሚሠራ ገለጠ

ዓለም አቀፍ የሠላም ቀንን በማስመልከት፦ የአፍሪቃ ሠላም እና እርቅ ተቋም በኢትዮጵያ ውስጥ ሰላምን ለማስፈን ተግቶ እንደሚሠራ ገለጠ። ተቋሙ፦ የሀገር ሽማግሌዎች፤ ተዋንያን፤ የኃይማኖት አባቶች እና ባለሥልጣናት በተገኙበት «የመክፈቻ እና የምክክር ጉባኤ» የተልዕኮውን ክንውን ዛሬ አሠምቷል። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ 
ማንተጋፍቶት ስለሺ