1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ቀንድ ስደተኞች ይዞታ ጉባኤ በሰንአ

ረቡዕ፣ ግንቦት 13 2000

በኤደን ባህረ ሰላጤ በኩል ወደ የመን የሚሻገሩ የአፍሪቃ ቀንድ ሀገራት በተለይም የሶማሊያ ስደተኞችን ለመርዳት ከከዚህ ቀደሙ የበለጠ የገንዘብ ዕርዳታ ያስፈልጋል ።

https://p.dw.com/p/E86e
የሶማሊያ ስደተኞች በየመን
የሶማሊያ ስደተኞች በየመንምስል AP/UNHCR, Jon Bjoergvinsson

ጉዳዩ የሚመለከታቸው የአካባቢው አገራት የድንበር ቁጥጥርን ለማጠናከርና ትክክለኛውን ስደተኛ የሚለይ አሰራር ለመዘርጋት ተስማምተዋል ።