1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ቀንድ ነጋዴዎችና አረንጓዴ ልማት

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 3 2007

የአዉደ ጥናቱ አዘጋጆች እንዳስታወቁት ዉይይቱ የተዘጋጀዉ የአፍሪቃ ሕብረት አባል ሐገራት መሪዎች የተፈጥሮ ሐብትን ለማስጠበቅ በሕብረቱ ሐምሳኛ ዓመት በዓል ላይ ባሳለፉት ዉሳኔ ላይ ተመስርቶ ነዉ

https://p.dw.com/p/1E3J1
ምስል DW/G. Tedlar

የአፍሪቃ ቀንድ የተፈጥሮ ሐብትን በማስጠበቁ ረገድ የአፍሪቃ ነጋዴዎችና ባለ ኢንዱስትሪዎች ሥለሚያበረክቱት አስተዋፅኦ የሚመክር አዉደ ጥናት አዲስ አበባ ዉስጥ በማኪሔድ ላይ የዉ።እንጦጦ በሚገኘዉ የአፍሪቃ ቀንድ የአረንጓዴ ጥናት ማዕከል የተጀመረዉ አዉደ ጥናት የንግዱ ማሕበረሠብ ተፈጥሮን ሳይበክል ሥራዉን በሚያከናዉንበት ሥልት ላይ ይመክራል።የአዉደ ጥናቱ አዘጋጆች እንዳስታወቁት ዉይይቱ የተዘጋጀዉ የአፍሪቃ ሕብረት አባል ሐገራት መሪዎች የተፈጥሮ ሐብትን ለማስጠበቅ በሕብረቱ ሐምሳኛ ዓመት በዓል ላይ ባሳለፉት ዉሳኔ ላይ ተመስርቶ ነዉ።ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ