1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ኅብረት ስብሰባ ዋና ትኩረት

ረቡዕ፣ ሰኔ 21 2009

የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ የፊታችን ሳምንት መባቻ ለሁለት ቀናት ይካሄዳል። ከዚያ አስቀድሞም በዚህ ሳምንት በተለያዩ የስልጣን ርከኖች ስብሰባዎች በመካሄድ ላይ ናቸዉ። ኅብረቱ በዚህ ጉባኤዉ የአፍሪቃ ኅብረትን በአዲስ መልክ ማዋቀር ላይ ትኩረቱን እንደሚያደርግ እየተነገረ ነዉ።

https://p.dw.com/p/2fZt1
African Union Hauptquartier in Addis Abeba
ምስል AFP/Getty Images/J. Vaughan

Beri. AA (ISS View on AU next Summit) - MP3-Stereo

የስብሰባዉን ዋና አጀንዳ አስመልክቶ የሰላም እና ጸጥታ ተቋም ዳይሬክተር አምባሳደር አልፍሬድ ማጃዬ ዱቤ በተለይ ከዶቼ ቬለ ጋር ቃለ መጠይቅ አድርገዋል። ያነጋገራቸዉ ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ነዉ ፤ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ