1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ

ሰኞ፣ ጥር 23 2003

የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በአህጉሪቱ የፖለቲካ ቀዉሶችና ህዝባዊ አመፅ እንዲሁም በአጠቃላይ አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ መምከሩን ቀጥሏል።

https://p.dw.com/p/Qx3y
የአባል አገራት ሰንደቅ ዓላማዎችምስል picture-alliance/landov

አሁን የሚሰናበቱት የኅብረቱ የዓመቱ ሊቀመንበር የማላዊዉ ፕሬዝደንት ቢንጉ ሙታሪካ፤ የኮትዴቩዋር ጉዳይን በመለከተ ኅብረቱ የያዘዉ አቋም ከግብ ካልደረሰ በቀጣይ በአህጉሪቱ በሚካሄዱ ምርጫዎች ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ የሚያሣርፍ መሆኑን ነዉ የገለጹት።

ታደሰ እንግዳዉ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ