1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ አዉሮጳን ትብብር ማጠናከር

ረቡዕ፣ መስከረም 19 2003

በአፍሪቃና አዉሮጳ አዲስ የትብብር አቅጣጫ ላይ ያተኮረ አንድ ዓለም ዓቀፍ ጉባኤ ብራስልስ ላይ ለአንድ ቀን ተካሂዷል።

https://p.dw.com/p/PQ11
ምስል picture alliance/Photoshot

በስብሰባዉ የተሳተፉት የአዉሮጳና አፍሪቃ ፖሊሲ አዉጭዎች፤ ምሁራን፤ ዓለም ዓቀፍ ተቋማትን መንግስታዊ ያልሆኑ ግብረሰናይ የልማት ድርጅቶች ናቸዉ። ተሳታፊዎቹ ሁለቱ ክፍለ ዓለማት ትብብራቸዉን ሊያጠናክሩ ይገባል ባሏቸዉ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።

ገበያዉ ንጉሤ ፤ ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ