1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ እና ህንድ አቋም በሊቢያ

ረቡዕ፣ ግንቦት 17 2003

የአፍሪቃ እና ህንድ የጋራ መድረክ የሊቢያን ቀዉስ ለመፍታት የአፍሪቃ ኅብረት ያወጣዉ የእርቅ መንገድ ስራ ላይ እንዲዉል ጠየቀ።

https://p.dw.com/p/RQ2d
የአፍሪቃ ኅብረት ጽህፈት ቤትምስል picture-alliance/landov

ዛሬ በተጠናቀቀዉ የመድረኩ ጉባኤ በሊቢያ እየተባባሰ የሄደዉን ፍጥጫና ግጭት ለማስታረቅ ከኃይል ይልቅ የፖለቲካ መፍትሄ ቢፈለግ እንደሚዋጣ ተገልጿል። የአፍሪቃ ኅብረት በመሪዎች ደረጃ አዲስ አበባ ላይ የሚያካሂደዉ አስቸኳይ ስበሰባም በተለይ የሊቢያና የሱዳንን ጊዜያዊ ሁኔታ በሚመለከት እንደሚመክር አዣንስ ፍራንስ ፕረስ ከአዲስ አበባ የላከዉ ዘገባ ያስረዳል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ