1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ የልማት ሳምንት

ረቡዕ፣ መጋቢት 28 2008

ለአንድ ሳምንት የተካሄደዉ የአፍሪቃ የልማት ሳምንት ጉባኤ ተጠናቀቀ። የአፍሪቃ ኅብረት እና የተለያዩ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅቶች በጉባኤዉ የተሳተፉ ሲሆን በ13 ነጥቦች ላይ መወያየቱ ተገልጿል።

https://p.dw.com/p/1IQUB
Afrikanische Union Gebäude Außenansicht Äthiopien Addis Ababa
ምስል Imago

[No title]

ጉባኤ የአፍሪቃ አሳሳቢ የተባሉ ጉዳዮች ላይ የተወያየ ሲሆን በተለይም ስደተኞችን የሚመለከተዉ ከፍተኛ ትኩረት እንደተሰጠዉ ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከልን ዘገባ አመልክቷል። ከዚህም በተጨማሪ ብዙ የሚነገርለት የአፍሪቃ እድገት ጉዳይ መነሳቱን እና የአፍሪቃ መሪዎች ከሌሎች የዓለም ሃገራት መሪዎች ጋር በጋራ እስከ ጎርጎሪዮሳዊዉ 2030,ም ድረስ በአፍሪቃ ዘላቂ እድገት የሚኖርበትን መንገድ ለመቀየስ መምከራቸዉም ተገልጿል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ