1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የልማት እንቅስቃሴ እና የዕዳ ጫና፤

ረቡዕ፣ ሐምሌ 20 2008

የተባበሩት መንግሥታት የንግድ እና ልማት ተቋም በእንግሊዝኛዉ ምሕፃር UNCTAD የዘንድሮዉን የጥናት ጥራዝ ለአፍሪቃ ሃገራት አሰራጨ። ጥናቱ አፍሪቃ ዉስጥ ያለዉን የልማት እንቅስቃሴ እና የዕዳ ጫና በዝርዝር የሚያሳይ እንደሆነም ተገልጿል።

https://p.dw.com/p/1JWjL
Logo UNCTAD

[No title]

ከዚህም በተጨማሪ የተደረገዉ ጥናት ለልማቱ የሚበጅ የአማራጭ ስልትም መጠቆሙን በድርጅቱ የዘርፉ ኃላፊ ለዶቼ ቬለ አመልክተዋል። ኃላፊዋ ከዚህም ሌላ በማደግ ላይ የሚገኙ ሃገራት በልማት ስም የተጋፈጡትን የዕዳ ጫና እንዴት ይወጡታል በሚል ላቀረበላቸዉ ጥያቄም ማብራሪያ እንደሰጡት ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ በላከልን ዘገባ ጠቅሷል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ