1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ የመንገዶች ጥገና ማኅበር

ዓርብ፣ ሰኔ 24 2008

የኢትዮጵያ እና የአፍሪቃ የመንገዶች ጥገና የገንዘብ ድጎማ ማኅበር ቋሚ ጽሕፈት ቤት አዲስ አበባ ላይ ተከፈተ። ማኅበሩ 34 የአፍሪቃ ሃገራትን በአባልነት ያቀፈ ነዉ።

https://p.dw.com/p/1JHcS
Gambia Street in Addis Abeba, Äthiopien
ምስል picture alliance/dpa

[No title]

ስለማኅበሩ ዓላማ እና አገልግሎት የማኅበሩ ፕሬዝደንት የሰጡትን ማብራሪያ በማካተት የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተከታዩን ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ