1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ የሰላምና የደህንነት ምክር ቤትና ሶማልያ

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 30 2002

የአፍሪቃ የሰላምና የደህንነት ምክር፣ ቤት በወቅቱ የሶማልያ ይዞታ ላይ መክሮ በዛሪዉ እለት የተለያዩ ጥሪዎችን አሳልፎአል።

https://p.dw.com/p/LOzk

የሰላምና ደህንነት ምክር ቤቱ በሶማልያ ጉዳይ ላይ ዝርዝር ጥሪ ከማሳለፉ በፊት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሶማልያ ልዩ መልክተኛን አምባሳደር አህመድ ሁድ አብደላን ጨምሮ በተለያዩ ወገኖች የቀረቡ አስተያየቶችንና ዘገባዎች አድምጦአል። ታደሰ እንግዳዉ ዝርዝሩን ይዞአል።

ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ